Sign in
Sign in
Sign in
Select Language
015

Al-Hijr 15:79 فانتقمنا منهم وانهما لبامام مبين ٧٩

15:79
فَٱنتَقَمۡنَا
مِنۡهُمۡ
وَإِنَّهُمَا
لَبِإِمَامٖ
مُّبِينٖ
٧٩
ከእነርሱም ተበቀልን ሁለቱም የሉጥና የአይከት ሕዝቦች ከተሞች በእርግጥ በግልጽ መንገድ ላይ ናቸው::
Continue Reading

Read Tafsir

Ibn Kathir (Abridged)

The Destruction of the Dwellers of Al-Aykah, the People of Shu`ayb

The Dwellers of Al-Aykah, were the people of Shu`ayb. Ad-Dahhak, Qatadah and others said that Al-Aykah refers to intertwined trees. Their evildoing included associating partners with Allah (Shirk), banditry and cheating in weights and

…

The Destruction of the Dwellers of Al-Aykah, the People of Shu`ayb

The Dwellers of Al-Aykah, were the people of Shu`ayb. Ad-Dahhak, Qatadah and others

…
More Tafsirs

Read in Context

Chapter 15, Page 266, Juz 14

61. መልዕክተኞቹም የሉጥን ቤተሰቦች በመጡባቸው ጊዜ። 62. ሉጥ «እናንተ የተሳሳታችሁ ሕዝቦች ናችሁ።» አላቸው። 63. አሉም: «አይደለም:: እኛ ህዝቦችህ በእሱ ይጠራጠሩበት በነበሩት ቅጣት መጣንልህ። 64. «እውነትንም ይዘን መጣንልህ:: እኛም በእርግጥ እውነተኞች ነን። 65. «ከቤተሰብህ ጋር በሌሊቱ ከፊል (አጋማሽ) ላይ ሂድ:: በኋላቸዉም ተከተል:: ከናንተም አንድም ሰው ወደ ኋላው አይገላመጥ:: ወደ ታዘዛችሁበትም ስፍራ እለፉ።» አሉት:: 66. ወደ እርሱም ያንን ትዕዛዝ አወረድን :: እርሱም የእነዚህ ሕዝቦች መጨረሻ ያነጉ ሲሆኑ ስራቸው መቆረጥ ነው:: 67. የከተማይቱም ሰዎች የሚበሳሰሩ ሆነው መጡ:: 68. ሉጥም አለ፡- «እነዚህ እንግዶቼ ናቸውና አታጋልጡኝ። 69. «አላህንም ፍሩ አታሳፍሩኝም።» 70. «ከዓለማት ማንንም እንዳታስተናግድ አልከለከልንህምን?» አሉት። 71. ሉጥም፡- «እነዚህ ሴቶች ልጆቼ ናቸው። የምትፈጽሙ ከሆናችሁ አግቧቸው።» አለ። 72. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) በዕድሜህ እንምላለን እነርሱ በእርግጥ በስካራቸው ውስጥ ይዋልላሉ:: 73. ጩኸቲቱም ጸሐይ የወጣችባቸው ሲሆኑ ያዘቻቸው:: 74. ላይዋንም ከታችዋ አደረግን:: በእነርሱም ላይ የሸክላ ድንጋዮችን አዘነብንባቸው:: 75. በዚህ ውስጥ ለተመልካቾች በእርግጥ ብዙ መገሰጫዎች አሉበት:: 76. እርሷም ከተማይቱ በቀጥታ መንገድ ላይ ናት:: 77. በዚህ ውስጥ በእርግጥ ለአማኞች መገሰጫ አለ:: 78. እነሆ የአይካ ሰዎችም በእርግጥ በዳዮች ነበሩ:: 79. ከእነርሱም ተበቀልን ሁለቱም የሉጥና የአይከት ሕዝቦች ከተሞች በእርግጥ በግልጽ መንገድ ላይ ናቸው::

- Amharic translation - Africa Academy

Notes and Reflections

You do not have any notes or reflections on this verse.

Notes placeholders

Stay Connected to the Quran ❤️

Short meaningful reminders to reset, reflect and stay connected to the Quran.

Read, Listen, Search, and Reflect on the Quran

Quran.com is a trusted platform used by millions worldwide to read, search, listen to, and reflect on the Quran in multiple languages. It provides translations, tafsir, recitations, word-by-word translation, and tools for deeper study, making the Quran accessible to everyone.

As a Sadaqah Jariyah, Quran.com is dedicated to helping people connect deeply with the Quran. Supported by Quran.Foundation, a 501(c)(3) non-profit organization, Quran.com continues to grow as a free and valuable resource for all, Alhamdulillah.

Navigate
Home
Quran Radio
Reciters
About Us
Developers
Product Updates
Feedback
Help
Donate
Our Projects
Quran.com
Quran For Android
Quran iOS
QuranReflect.com
Quran.AI
Sunnah.com
Nuqayah.com
Legacy.Quran.com
Corpus.Quran.com
Non-profit projects owned, managed, or sponsored by Quran.Foundation
Popular Links
Duas from the Quran
Quran Verse of the Day
Ayatul Kursi
Yaseen
Al Mulk
Ar-Rahman
Al Waqi'ah
Al Kahf
Al Muzzammil
SitemapPrivacyTerms and Conditions
© 2026 Quran.com. All Rights Reserved
Contribute