Sign in
Sign in
Sign in
Select Language
074

Al-Muddaththir 74:12 وجعلت له مالا ممدودا ١٢

74:12
وَجَعَلۡتُ
لَهُۥ
مَالٗا
مَّمۡدُودٗا
١٢
ለእርሱም የተዘረጋን ገንዘብ (በዓይነቱ) አደረግኩለት።
Continue Reading

Read Tafsir

Ibn Kathir (Abridged)

A Threat for Whoever claims that the Qur'an is Magic

Allah threatens this wicked person whom He has favored with the blessings of this world, yet he is ungrateful for the blessings of Allah and he meets them with disbelief (in Allah) and rejection of His Ayat. He invents lies against Allah's Ayat and

…

A Threat for Whoever claims that the Qur'an is Magic

Allah threatens this wicked person whom He has favored with the blessings of this world, yet he is

…
More Tafsirs

Read in Context

Chapter 74, Page 575, Juz 29

8. በቀንዱም በተነፋ ጊዜ፤ 9. ይህን ጊዜ ያ ቀን አስቸጋሪ ቀን ነው። 10. (በተለይ) በከሓዲያን ላይ ገር ያልሆነ ቀን ነው። 11. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) በብቸኝነት ከፈጠርኩት ጋር ተወኝ። 12. ለእርሱም የተዘረጋን ገንዘብ (በዓይነቱ) አደረግኩለት። 13. በየአደባባዩ ተገኝ የሆኑ ወንዶች ልጆችንም ሰጠሁት። 14. ለእርሱም ኑሮውን መዘርጋትን ዘረጋሁለት፤ 15. ከዚያ ልጨምርለት ይከጅላል:: 16. ሰው ይከልከል! እርሱ ለአናቅጻችን በእርግጥ ተቃዋሚ ነበርና። 17. በእርግጥ (ገሀነም ውስጥ) ችግርን አስገድደዋለሁ። 18. እርሱ (በቁርኣን ጉዳይ) አሰበ፤ ገመተም። 19. እናም ተረገመ:: እንዴት ገመተ! 20. ከዚያ ተረገመ። እንዴትስ ገመተ! 21. ከዚያም እንደገና (በቁርኣን ጉዳይ) ተመለከተ። 22. ከዚያ ፊቱን አጨፈገገ አኮማተረም:: 23. ከዚያ (በአላህ ከማመን) ዞረ:: ኮራም:: 24. «ይህ ከሌላ (ሰው) የሚቀዳ ድግምት እንጂ ሌላ አይደለም። 25. «ይህ የሰው ቃል እንጂ ሌላ አይደለም» አለ:: 26. ሰቀር (በተባለ የገሀነም ዋሻ ውስጥ) በእርግጥ አስገባዋለሁ:: 27. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) ሰቀር ምን እንደሆነ ምን አሳወቀህ? 28. (ያገኘችውን ሁሉ) አታስቀርም:: አትተዉምም:: 29. የሰዎችን ቆዳ በጣም አክሳይ ናት። 30. በእርሷም ላይ አስራ ዘጠኝ (ዘበኞች) አሉባት:: 31. የእሳትን ዘበኞች መላዕክት እንጂ ሌላ አላደረግንም:: ቁጥራቸውንም ለእነዚያ በአላህ ለካዱት ሰዎች መፈተኛ እንጂ ለሌላ አላደረግንም:: እነዚያ መጽሐፍን የተሰጡት ሰዎች እንዲያረጋግጡ፤ እነዚያም በትክክል ያመኑት እምነትን እንዲጨምሩ፤ እነዚያም መጽሐፍን የተሰጡትና ምዕመናኖቹ እንዳይጠራጠሩ፤ እነዚያም በልቦቻቸው ውስጥ በሽታ ያለባቸው አስመሳዮችና ከሓዲያን «አላህ በዚህ (ቁጥር) ምን ምሳሌ ሽቷል?» እንዲሉ እንጂ (አላደረግንም):: ልክ እንደዚሁ አላህ የሚፈልገውን ያጠማል:: የሚፈልገውንም ያቀናል:: (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) የጌታህንም ሰራዊት ልክ ከእርሱ በስተቀር ማንም አያውቅም:: የሰቀር እሳት ለሰዎች መገሰጫ እንጂ ሌላ አይደለም::

- Amharic translation - Africa Academy

Notes and Reflections

You do not have any notes or reflections on this verse.

Notes placeholders

Stay Connected to the Quran ❤️

Short meaningful reminders to reset, reflect and stay connected to the Quran.

Read, Listen, Search, and Reflect on the Quran

Quran.com is a trusted platform used by millions worldwide to read, search, listen to, and reflect on the Quran in multiple languages. It provides translations, tafsir, recitations, word-by-word translation, and tools for deeper study, making the Quran accessible to everyone.

As a Sadaqah Jariyah, Quran.com is dedicated to helping people connect deeply with the Quran. Supported by Quran.Foundation, a 501(c)(3) non-profit organization, Quran.com continues to grow as a free and valuable resource for all, Alhamdulillah.

Navigate
Home
Quran Radio
Reciters
About Us
Developers
Product Updates
Feedback
Help
Donate
Our Projects
Quran.com
Quran For Android
Quran iOS
QuranReflect.com
Quran.AI
Sunnah.com
Nuqayah.com
Legacy.Quran.com
Corpus.Quran.com
Non-profit projects owned, managed, or sponsored by Quran.Foundation
Popular Links
Duas from the Quran
Quran Verse of the Day
Ayatul Kursi
Yaseen
Al Mulk
Ar-Rahman
Al Waqi'ah
Al Kahf
Al Muzzammil
SitemapPrivacyTerms and Conditions
© 2026 Quran.com. All Rights Reserved
Contribute