Sign in
Sign in
Sign in
Select Language
074

Al-Muddaththir 74:21 ثم نظر ٢١

74:21
ثُمَّ
نَظَرَ
٢١
ከዚያም እንደ ገና (በቁርኣኑ ነገር) ተመለከተ፡፡
Continue Reading

Read Tafsir

Ibn Kathir (Abridged)

A Threat for Whoever claims that the Qur'an is Magic

Allah threatens this wicked person whom He has favored with the blessings of this world, yet he is ungrateful for the blessings of Allah and he meets them with disbelief (in Allah) and rejection of His Ayat. He invents lies against Allah's Ayat and

…

A Threat for Whoever claims that the Qur'an is Magic

Allah threatens this wicked person whom He has favored with the blessings of this world, yet he is

…
More Tafsirs

Read in Context

Chapter 74, Page 576, Juz 29

8. በቀንዱም በተነፋ ጊዜ (ነገሩ ይበረታል)፡፡ 9. ይህም (ጊዜ) ያ ቀን አስቸጋሪ ቀን ነው፡፡ 10. በከሓዲዎች ላይ ገር ያልኾነ ነው፡፡ 11. አንድ ኾኖ ከፈጠርኩት ሰው ጋር ተዎኝ (እኔ እበቃሃለሁ)፡፡ 12. ለእርሱም የተዘረጋን ገንዘብ (በያይነቱ) ያደረግሁለት፡፡ 13. (በያደባባዩ) ተገኝዎች የኾኑ ወንዶች ልጆችንም፡፡ 14. ለእርሱም (ኑሮውን) መዘርጋትን የዘረጋሁለት (ከኾነ ሰው ገር ተዎኝ)፡፡ 15. ከዚያም ልጨምርለት ይከጅላል፡፡ 16. ይከልከል፤ እርሱ ለአንቀጾቻችን በእርግጥ ተቃዋሚ ነበር፡፡ 17. በእርግጥ ችግርን አስገድደዋለሁ፡፡ 18. እርሱ (በቁርኣን ነገር) ሐሰበ፤ ገመተም፡፡ 19. ተረገመም፤ እንዴት ገመተ! 20. ከዚያም (ከሞት በኋላ) ተረገመ፡፡ እንዴት ገመተ! 21. ከዚያም እንደ ገና (በቁርኣኑ ነገር) ተመለከተ፡፡ 22. ከዚያም ፊቱን አጨፈገገ፤ አኮማተረም፡፡ 23. ከዚያም (ከማመን) ዞረ፤ ኮራም፡፡ 24. አለም «ይህ (ከሌላ) የሚቀዳ ድግምት እንጅ ሌላ አይደለም፡፡ 25. «ይህ የሰው ቃል እንጅ ሌላ አይደለም፡፡» 26. በሰቀር ውስጥ በእርግጥ አገባዋለሁ፡፡ 27. ሰቀር ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ? 28. (ያገኘችውን ሁሉ) አታስቀርም አትተውምም፡፡ 29. ቆዳን በጣም አክሳይ ናት፡፡ 30. በእርሷም ላይ አሥራ ዘጠኝ (ዘበኞች) አሉባት፡፡ 31. የእሳትንም ዘበኞች መላእክት እንጅ ሌላ አላደረግንም፡፡ ቁጥራቸውንም ለእነዚያ ለካዱት መፈተኛ እንጅ አላደረግንም፡፡ እነዚያ መጽሐፍን የተሰጡት እንዲያረጋግጡ፣ እነዚያም ያመኑት እምነትን እንዲጨምሩ፣ እነዚያም መጽሐፍን የተሰጡትና ምእምናኖቹ እንዳይጠራጠሩ፣ እነዚያም በልቦቻቸው ውስጥ በሽታ ያለባቸው (መናፍቃን)፣ ከሓዲዎችም አላህ በዚህ (ቁጥር) ምን ምሳሌ ሽቷል? እንዲሉ (እንጅ አላደረግንም)፡፡ እንደዚሁ አላህ የሚሻውን ያጠምማል፡፡ የሚሻውንም ያቀናል፡፡ የጌታህንም ሰራዊት (ልክ) ከርሱ በቀር ማንም አያውቅም፡፡ እርሷም (የሰቀር እሳት) ለሰዎች መገሰጫ እንጅ ሌላ አይደለችም፡፡

- Sadiq and Sani

Notes and Reflections

You do not have any notes or reflections on this verse.

Notes placeholders

Stay Connected to the Quran ❤️

Short meaningful reminders to reset, reflect and stay connected to the Quran.

Read, Listen, Search, and Reflect on the Quran

Quran.com is a trusted platform used by millions worldwide to read, search, listen to, and reflect on the Quran in multiple languages. It provides translations, tafsir, recitations, word-by-word translation, and tools for deeper study, making the Quran accessible to everyone.

As a Sadaqah Jariyah, Quran.com is dedicated to helping people connect deeply with the Quran. Supported by Quran.Foundation, a 501(c)(3) non-profit organization, Quran.com continues to grow as a free and valuable resource for all, Alhamdulillah.

Navigate
Home
Quran Radio
Reciters
About Us
Developers
Product Updates
Feedback
Help
Donate
Our Projects
Quran.com
Quran For Android
Quran iOS
QuranReflect.com
Quran.AI
Sunnah.com
Nuqayah.com
Legacy.Quran.com
Corpus.Quran.com
Non-profit projects owned, managed, or sponsored by Quran.Foundation
Popular Links
Duas from the Quran
Quran Verse of the Day
Ayatul Kursi
Yaseen
Al Mulk
Ar-Rahman
Al Waqi'ah
Al Kahf
Al Muzzammil
SitemapPrivacyTerms and Conditions
© 2026 Quran.com. All Rights Reserved
Contribute