Sign in
Sign in
Sign in
Select Language
026

Ash-Shu'ara 26:76 انتم واباوكم الاقدمون ٧٦

26:76
أَنتُمۡ
وَءَابَآؤُكُمُ
ٱلۡأَقۡدَمُونَ
٧٦
«እናንተም የቀድሞዎቹ አባቶቻችሁም (የተግገዛችሁትን)፡፡»
Continue Reading

Read Tafsir

Ibn Kathir (Abridged)

How the Close Friend of Allah, Ibrahim spoke out against Shirk

Here Allah tells us about His servant, Messenger and Close Friend, Ibrahim, upon him be peace, the leader of the pure monotheists. Allah commanded His Messenger Muhammad ﷺ to recite this story to his Ummah so that they could follow this e

…

How the Close Friend of Allah, Ibrahim spoke out against Shirk

Here Allah tells us about His servant, Messenger and Close Friend, Ibrahim, upon him be

…
More Tafsirs

Read in Context

Chapter 26, Page 370, Juz 19

69. በእነሱም (በሕዝቦችህ) ላይ የኢብራሂምን ወሬ አንብብላቸው፡፡ 70. ለአባቱና ለሕዝቦቹ «ምንን ትግገዛላችሁ» ባለ ጊዜ፡፡ 71. «ጣዖታትን እንገዛለን፤ እርሷንም በመገዛት ላይ እንቆያለን» አሉ፡፡ 72. (እርሱም) አለ «በጠራችኋቸው ጊዜ ይሰሟችኋልን? 73. «ወይስ ይጠቅሟችኋልን ወይስ ይጎዷችኋልን?» 74. «የለም! አባቶቻችን እንደዚሁ ሲሠሩ አገኘን» አሉት፡፡ 75. «ትግገዙት የነበራችሁትን አስተዋላችሁን? 76. «እናንተም የቀድሞዎቹ አባቶቻችሁም (የተግገዛችሁትን)፡፡» 77. «እነሱም (ጣዖቶቹ) ለእኔ ጠላቶች ናቸው፡፡ ግን የዓለማት ጌታ ሲቀር (እርሱ ወዳጄ ነው)፡፡ 78. «(እርሱ) ያ የፈጠረኝ ነው፡፡ እርሱም ይመራኛል፡፡ 79. «ያም እርሱ የሚያበላኝና የሚያጠጣኝ ነው፡፡ 80. «በታመምኩም ጊዜ እርሱ ያሽረኛል፡፡ 81. «ያም የሚገድለኝ ከዚያም ሕያው የሚያደርገኝ ነው፡፡ 82. ያም በፍርዱ ቀን ኀጢአቴን ለእኔ ሊምር የምከጅለው ነው፡፡ 83. ጌታዬ ሆይ! ዕውቀትን ስጠኝ! በደጋጎቹም ሰዎች አስጠጋኝ፡፡ 84. በኋለኞቹም ሕዝቦች ውስጥ ለእኔ መልካም ዝናን አድርግልኝ፡፡ 85. የጸጋይቱን ገነት ከሚወርሱትም አድርገኝ፡፡ 86. ለአባቴም ማር፡፡ እርሱ ከተሳሳቱት ነበረና፡፡ 87. በሚቀሰቀሱበት ቀንም አታዋርደኝ፡፡ 88. ገንዘብም ልጆችም በማይጠቅሙበት ቀን፡፡ 89. ወደ አላህ በንጹህ ልብ የመጣ ሰው ቢኾን እንጅ፡፡» 90. ገነትም ለፈሪዎች በምትቀረብበት (ቀን)፡፡ 91. ገሀነምም ለጠመሞች በምትገለጽበት (ቀን)፡፡ 92. ለእነሱም በሚባል ቀን «ትግገዟቸው የነበራችሁት የት ናቸው» 93. «ከአላህ ሌላ ሲኾኑ ይረዱዋችኋልን ወይስ (ለራሳቸው) ይርረዳሉን?» 94. በውስጧም እነሱና ጠማሞቹ በፊቶቻቸው ተጥለው ይንከባለላሉ፡፡ 95. የሰይጣንም ሰራዊቶች መላውም (ይጣላሉ)፡፡ 96. እነርሱም በእርሷ ውስጥ የሚከራከሩ ኾነው ይላሉ፡- 97. በአላህ እንምላለን፤ እኛ በግልጽ መሳሳት ውስጥ ነበርን፡፡ 98. (ጣዖቶቹን) በዓለማት ጌታ ባስተካከልናችሁ ጊዜ፡፡ 99. አመጸኞቹም እንጅ ሌላ አላሳሳተንም፡፡ 100. ከአማላጆችም ለእኛ ምንም የለንም፡፡ 101. አዛኝ ወዳጂም (የለንም)፡፡ 102. ለእኛም አንዲት ጊዜ መመለስ በኖረችንና ከአማኞቹ በኾን እንመኛለን (ይላሉ)፡፡ 103. በዚህ ውስጥ አስደናቂ ግሳጼ አልለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም አማኞች አልነበሩም፡፡ 104. ጌታህ እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡

- Sadiq and Sani

Notes and Reflections

You do not have any notes or reflections on this verse.

Notes placeholders

Stay Connected to the Quran ❤️

Short meaningful reminders to reset, reflect and stay connected to the Quran.

Read, Listen, Search, and Reflect on the Quran

Quran.com is a trusted platform used by millions worldwide to read, search, listen to, and reflect on the Quran in multiple languages. It provides translations, tafsir, recitations, word-by-word translation, and tools for deeper study, making the Quran accessible to everyone.

As a Sadaqah Jariyah, Quran.com is dedicated to helping people connect deeply with the Quran. Supported by Quran.Foundation, a 501(c)(3) non-profit organization, Quran.com continues to grow as a free and valuable resource for all, Alhamdulillah.

Navigate
Home
Quran Radio
Reciters
About Us
Developers
Product Updates
Feedback
Help
Donate
Our Projects
Quran.com
Quran For Android
Quran iOS
QuranReflect.com
Quran.AI
Sunnah.com
Nuqayah.com
Legacy.Quran.com
Corpus.Quran.com
Non-profit projects owned, managed, or sponsored by Quran.Foundation
Popular Links
Duas from the Quran
Quran Verse of the Day
Ayatul Kursi
Yaseen
Al Mulk
Ar-Rahman
Al Waqi'ah
Al Kahf
Al Muzzammil
SitemapPrivacyTerms and Conditions
© 2026 Quran.com. All Rights Reserved
Contribute