Sign in
Sign in
Sign in
Select Language
026

Ash-Shu'ara 26:82 والذي اطمع ان يغفر لي خطييتي يوم الدين ٨٢

26:82
وَٱلَّذِيٓ
أَطۡمَعُ
أَن
يَغۡفِرَ
لِي
خَطِيٓـَٔتِي
يَوۡمَ
ٱلدِّينِ
٨٢
«ያም በፍርዱ ቀን ኃጢአቴን ሊምርልኝ የምከጅለው ነው።» (አለ)
Continue Reading

Read Tafsir

Ibn Kathir (Abridged)

Ibrahim mentions Allah's Kindness towards Him

Ibrahim said, "I will not worship any but the One Who does these things:

الَّذِى خَلَقَنِى فَهُوَ يَهْدِينِ

(Who has created me, and it is He Who guides me.) He is the Creator Who has decreed certain things to which He guides His creation, so each person f

…

Ibrahim mentions Allah's Kindness towards Him

Ibrahim said, "I will not worship any but the One Who does these things:

الَّذِى خَلَقَنِى فَهُوَ يَهْدِين
…
More Tafsirs

Read in Context

Chapter 26, Page 370, Juz 19

69. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) በእነርሱም (በህዝቦችህ) ላይ የኢብራሂምን ወሬ አንብብላቸው:: 70. ለአባቱና ለህዝቦቹ «ምንን ትገዛላችሁ?» ባለ ጊዜ። 71. «ጣኦታትን እንገዛለን:: እርሷንም በመገዛት ላይ እንቆያለን።» አሉ። 72. ኢብራሂም አለ፡- «በጠራችኋቸው ጊዜ ይሰሟችኋልን? 73. «ወይስ ይጠቅሟችኋልን? ወይስ ይጎዷችኋልን?» 74. «የለም! ነገር ግን አባቶቻችን ልክ እንደዚሁ ሲሰሩ አገኘን(ና እኛም እነርሱን እንከተላለን።») አሉት። 75. እርሱም አለ: «ትገዙት የነበራችሁትን አስተዋላችሁን? 76. «እናንተም የቀድሞዎቹ አባቶቻችሁም እየተገዛችሁት ያለውን። 77. «እነርሱም ጣኦቶቹ ለእኔ ጠላቶች ናቸው:: የዓለማት ጌታ ብቻ ሲቀር:: እርሱማ ወዳጄ ነው። 78. «እርሱ ያ የፈጠረኝ ነው:: እርሱም ይመራኛል። 79. «ያም እርሱ የሚያበላኝና የሚያጠጣኝም ነው። 80. «በታመምኩም ጊዜ እርሱ ያሽረኛል። 81. «ያም የሚገድለኝ ከዚያም ህያው የሚያደርገኝ ነው። 82. «ያም በፍርዱ ቀን ኃጢአቴን ሊምርልኝ የምከጅለው ነው።» (አለ) 83. (ኢብራሂምም) «ጌታዬ ሆይ! እውቀትን ስጠኝ በደጋጎቹም ሰዎች አስጠጋኝ። 84. «በኋለኞቹም ህዝቦች ውስጥ ለእኔ መልካም ዝናን አድርግልኝ። 85. «የጸጋይቱን ገነት ከሚወርሱትም ሰዎች አድርገኝ። 86. «ለአባቴም ኃጢያቱን ማር። እርሱ ከተሳሳቱት ነበርና። 87. «በሚቀሰቀሱበት ቀንም አታዋርደኝ። 88. «ገንዘብም ሆነ ልጆች በማይጠቅሙበት ቀን፤ 89. «ወደ አላህ በንጹህ ልብ የመጣ ቢሆን አንጂ።» 90. ገነትም ለጥንቁቆቹ በምትቀረብበት ቀን፤ 91. ገሀነምም ለጠማሞቹ በምትገለጽበት ቀን:: 92. ለእነርሱም «እነዚያ ትገዟቸው የነበራችሁት የት ናቸው? 93. « ከአላህ ሌላ ሲሆኑ (ትገዟቸው የነበራችሁ) ይረዱዋችኋልን? ወይስ ለራሳቸው ይረዳሉን?» በሚባል ቀን። 94. በውስጧም እነርሱና ጠማሞች በፊቶቻቸው ተጥለው ይንከባለላሉ:: 95. የሰይጣንም ሰራዊቶች መላዉም ይጣላሉ:: 96. እነርሱም በርሷ ውስጥ የሚከራከሩ ሆነው ይላሉ: 97. «በአላህ እንምላለን፤ እኛ በግልጽ መሳሳት ውስጥ ነብርን። 98. «በዓለማት ጌታ ባስተካከልናችሁ ጊዜ። 99. «አመጸኞቹም እንጅ ሌላ አላሳሳተንም። 100. «ከአማላጆችም ለኛ ምንም የለንም። 101. «አዛኝ ወዳጅም የለንም። 102. «ለእኛም አንዲት ጊዜ እንኳን የመመለስ እድል በኖረንና ከትክክለኛ አማኞች በሆን እንመኛለን።» ይላሉ። 103. በዚህ ውስጥ አስደናቂ ግሣጼ አለበት:: አብዛሀኞቻቸዉም ትክክለኛ አማኞች አልነበሩም:: 104. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) ጌታህም እርሱ በእርግጥ ሁሉን አሸናፊዉና አዛኙ ነው::

- Amharic translation - Africa Academy

Notes and Reflections

You do not have any notes or reflections on this verse.

Notes placeholders

Stay Connected to the Quran ❤️

Short meaningful reminders to reset, reflect and stay connected to the Quran.

Read, Listen, Search, and Reflect on the Quran

Quran.com is a trusted platform used by millions worldwide to read, search, listen to, and reflect on the Quran in multiple languages. It provides translations, tafsir, recitations, word-by-word translation, and tools for deeper study, making the Quran accessible to everyone.

As a Sadaqah Jariyah, Quran.com is dedicated to helping people connect deeply with the Quran. Supported by Quran.Foundation, a 501(c)(3) non-profit organization, Quran.com continues to grow as a free and valuable resource for all, Alhamdulillah.

Navigate
Home
Quran Radio
Reciters
About Us
Developers
Product Updates
Feedback
Help
Donate
Our Projects
Quran.com
Quran For Android
Quran iOS
QuranReflect.com
Quran.AI
Sunnah.com
Nuqayah.com
Legacy.Quran.com
Corpus.Quran.com
Non-profit projects owned, managed, or sponsored by Quran.Foundation
Popular Links
Duas from the Quran
Quran Verse of the Day
Ayatul Kursi
Yaseen
Al Mulk
Ar-Rahman
Al Waqi'ah
Al Kahf
Al Muzzammil
SitemapPrivacyTerms and Conditions
© 2026 Quran.com. All Rights Reserved
Contribute