Sign in
Sign in
Sign in
Select Language
020

Taha 20:25 قال رب اشرح لي صدري ٢٥

20:25
قَالَ
رَبِّ
ٱشۡرَحۡ
لِي
صَدۡرِي
٢٥
ሙሳም አለ: «ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ።
Continue Reading

Read Tafsir

Ibn Kathir (Abridged)

The Hand of Musa turning White without any Disease

This is the second sign of Musa. That is Allah has commanded him to place his hand into the opening of his garment, as is clearly stated in another Ayah. It mentioned here merely as a passing reference, saying:

وَاضْمُمْ يَدَكَ إِلَى جَنَاحِكَ

(And pr

…

The Hand of Musa turning White without any Disease

This is the second sign of Musa. That is Allah has commanded him to place his hand into the opening

…
More Tafsirs

Read in Context

Chapter 20, Page 313, Juz 16

25. ሙሳም አለ: «ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ። 26. «ጉዳዬንም አግራልኝ። 27. «የምላሴን መኮላተፍም አስወግድልኝ። 28. «ንግግሬን ይረዱ ዘንድ። 29. «ከቤተሰቦቼም ለእኔ ረዳትን አድርግልኝ። 30. «ወንድሜን ሃሩንን 31. «ኃይሌንም በእርሱ አበርታልኝ:: 32. «በነገሬም አጋራው። 33. «በብዛት እንድናጠራህና 34. «በብዛት እንድናወሳህ 35. «አንተ በእኛ ነገር አዋቂ ነህና።» 36. አላህም አለ: «ሙሳ ሆይ! ልመናህ በእርግጥ ተቀባይነትን አገኝቷል። 37. «ሙሳ ሆይ! በሌላም ጊዜ ባንተ ላይ በእርግጥ ውለታን ውለናል:: 38. «ለእናትህ በራእይ ባሳወቅን ጊዜ ነው። 39. «‹ሕፃኑን በሳጥኑ ውስጥ አስገቢው እርሱንም (ሳጥኑን) በባህር ላይ ጣይው፤ ባህሩም በዳርቻው ይጥለዋል (ይተፋዋል):: ለእኔም ለእርሱም ጠላት የሆነ ሰው ይይዘዋልና› በማለት (ባሳወቅን ጊዜ ለገስንልህ)። ልትወደድና በዐይኔ እይታ (በእኔም ጥበቃ) ታድግ ዘንድ ባንተ ላይም ከእኔ የሆነ መወደድን ጣልኩብህ:: 40. «እህትህ በምትሄድና ‹የሚያሳድገውን ሰው ላመላክታችሁን?› ባለች ጊዜ (መወደድን ጣልኩብህ):: ወደ እናትህም ዓይኗ እንዲረጋና እርሷ እንዳታዝንም መለስንህ:: ነፍስንም ገደልክ ከጭንቅም አዳንንህ:: ፈተናዎችንም ፈተንህ:: በመድየን ቤተሰቦችም ውስጥ ብዙ ዓመታትን ተቀመጥክ:: ከዚያ ሙሳ ሆይ! በተወሰነ ጊዜ ላይ መጣህ:: 41. «ለራሴም ለመልዕክተኝነት መረጥኩህ:: 42. «አንተና ወንድምህ በተዓምራቴ ሆናችሁ ሂዱ:: እኔንም ከማውሳትም አትቦዝኑ:: 43. «ወደ ፈርዖን ሂዱ:: እርሱ ወሰን አልፏልና:: 44. «እርሱ ምን አልባትም ይገሰጥ ወይም ይፈራ ዘንድ:: ለእርሱ ለስላሳን ቃል ተናገሩት።» 45. «ጌታችን ሆይ! በእኛ ላይ ክፋት በመስራት መቸኮሉን ወይም ኩራትን መጨመሩን እንፈራለን።» አሉ። 46. አላህም አለ: «እኔ በእርግጥ ከናንተ ጋር ነኝና አትፍሩ:: የሚለውንም ሁሉ እሰማለሁ። የሚፈጸመዉንም አያለሁም። 47. እናም ወደ እርሱም ሂዱና (እንዲህ) በሉት: ‹እኛ የጌታህ መልዕክተኞች ነንና የኢስራኢልን ልጆች ሁሉ ከእኛ ጋር ልቀቅ። አታሰቃያቸዉም:: ከጌታህ በሆነው ተዓምር በእርግጥ መጥተንሃልና:: ሰላምም ቀጥታን በተከተለ ሁሉ ላይ ይሁን። 48. «‹እነሆ የአላህ ቅጣት እውነትን ባስተባበለና እምቢ ባለ ሰው ላይ እንደሆነ በእርግጥ አያሌ መልዕክት ተወረደልን።› በሉት።»

- Amharic translation - Africa Academy

Notes and Reflections

You do not have any notes or reflections on this verse.

Notes placeholders

Stay Connected to the Quran ❤️

Short meaningful reminders to reset, reflect and stay connected to the Quran.

Read, Listen, Search, and Reflect on the Quran

Quran.com is a trusted platform used by millions worldwide to read, search, listen to, and reflect on the Quran in multiple languages. It provides translations, tafsir, recitations, word-by-word translation, and tools for deeper study, making the Quran accessible to everyone.

As a Sadaqah Jariyah, Quran.com is dedicated to helping people connect deeply with the Quran. Supported by Quran.Foundation, a 501(c)(3) non-profit organization, Quran.com continues to grow as a free and valuable resource for all, Alhamdulillah.

Navigate
Home
Quran Radio
Reciters
About Us
Developers
Product Updates
Feedback
Help
Donate
Our Projects
Quran.com
Quran For Android
Quran iOS
QuranReflect.com
Quran.AI
Sunnah.com
Nuqayah.com
Legacy.Quran.com
Corpus.Quran.com
Non-profit projects owned, managed, or sponsored by Quran.Foundation
Popular Links
Duas from the Quran
Quran Verse of the Day
Ayatul Kursi
Yaseen
Al Mulk
Ar-Rahman
Al Waqi'ah
Al Kahf
Al Muzzammil
SitemapPrivacyTerms and Conditions
© 2026 Quran.com. All Rights Reserved
Contribute