Sign in
Sign in
Sign in
Select Language
020

Taha 20:46 قال لا تخافا انني معكما اسمع وارى ٤٦

20:46
قَالَ
لَا
تَخَافَآۖ
إِنَّنِي
مَعَكُمَآ
أَسۡمَعُ
وَأَرَىٰ
٤٦
(አላህም) አለ «አትፍሩ፡፡ እኔ በእርግጥ ከእናንተ ጋር ነኝና፡፡ እሰማለሁ፤ አያለሁም፡፡
Continue Reading

Read Tafsir

Ibn Kathir (Abridged)

Musa's fear of Fir`awn and Allah's strengthening Him

Allah, the Exalted, informs that Musa and Harun pleaded to Allah, expressing their grievance to him:

إِنَّنَا نَخَافُ أَن يَفْرُطَ عَلَيْنَآ أَوْ أَن يَطْغَى

(Verily, we fear lest he should hasten to punish us or lest he should transgress.) They mean

…

Musa's fear of Fir`awn and Allah's strengthening Him

Allah, the Exalted, informs that Musa and Harun pleaded to Allah, expressing their grievance to hi

…
More Tafsirs

Read in Context

Chapter 20, Page 314, Juz 16

25. (ሙሳም) አለ «ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ፡፡ 26. «ነገሬንም ለእኔ አግራልኝ፡፡ 27. «ከምላሴም መኮላተፍን ፍታልኝ፡፡ 28. «ንግግሬን ያውቃሉና፡፡ 29. «ከቤተሰቦቼም ለእኔ ረዳትን አድርግልኝ፡፡ 30. «ሃሩንን ወንድሜን፡፡ 31. «ኅይሌን በእርሱ አበርታልኝ፡፡ 32. «በነገሬም አጋራው፡፡ 33. «በብዙ እናጠራህ ዘንድ፡፡ 34. «በብዙም እንድናወሳህ፡፡ 35. «አንተ በእኛ ነገር ዐዋቂ ነህና፡፡» 36. (አላህም) አለ «ሙሳ ሆይ! ልመናህን በእርግጥ ተሰጠህ፡፡ 37. «በሌላም ጊዜ ባንተ ላይ በእርግጥ ለግሰናል፡፡ 38. «ወደናትህ በልብ የሚፈስን ነገር ባሳወቅን ጊዜ፡፡ 39. «(ሕፃኑን) በሳጥኑ ውስጥ ጣይው፡፡ እርሱንም (ሳጥኑን) በባሕር ላይ ጣይው፡፡ ባሕሩም በዳርቻው ይጣለው፡፡ ለእኔ ጠላት ለእርሱም ጠላት የኾነ ሰው ይይዘዋልና በማለት (ባሳወቅን ጊዜ ለገስንልህ)፡፡ ባንተ ላይም ከእኔ የኾነን መወደድ ጣልኩብህ፡፡ (ልትወደድና) በእኔም ጥበቃ ታድግ ዘንድ፡፡ 40. «እኅትህም በምትኼድና የሚያሳድገውን ሰው ላመላክታችሁን? በምትል ጊዜ (መወደድን ጣልኩብህ)፡፡ ወደ እናትህም ዓይንዋ እንዲረጋ (እርሷ) እንዳታዝንም መለስንህ፡፡ ነፍስንም ገደልክ፡፡ ከጭንቅም አዳንንህ፡፡ ፈተናዎችንም ፈተንህ፡፡ በመድየን ቤተሰቦችም ውስጥ (ብዙ) ዓመታትን ተቀመጥክ፡፡ ከዚያም ሙሳ ሆይ! በተወሰነ ጊዜ ላይ መጣህ፡፡ 41. «ለነፍሴም (በመልእክቴ) መረጥኩህ፡፡ 42. «አንተም ወንድምህም በተዓምራቶቼ ኺዱ፡፡ እኔንም ከማውሳት አትቦዝኑ፡፡ 43. «ወደ ፈርዖን ኺዱ፡፡ እርሱ ወሰን አልፏልና፡፡ 44. «እርሱም ይገሰጽ ወይም ይፈራ ዘንድ፤ ለእርሱ ልዝብን ቃል ተናገሩት፡፡» 45. «ጌታችን ሆይ! እኛ በእኛ ላይ ክፋት በመሥራት መቸኮሉን ወይም ኩራትን መጨመሩን እንፈራለን» አሉ፡፡ 46. (አላህም) አለ «አትፍሩ፡፡ እኔ በእርግጥ ከእናንተ ጋር ነኝና፡፡ እሰማለሁ፤ አያለሁም፡፡ 47. «ወደርሱም ኺዱ፤ በሉትም፡- ‹እኛ የጌታህ መልክተኞች ነን፡፡› የእስራኤልንም ልጆች ከኛ ጋር ልቀቅ፡፡ አታሰቃያቸውም፡፡ ከጌታህ በኾነው ተዓምር በእርግጥ መጥተንሃልና፡፡ ሰላምም ቀጥታን በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡ 48. «እኛ ቅጣቱ ባስተባበለና እምቢ ባለ ሰው ላይ ነው ማለት በእርግጥ ተወረደልን፡፡»

- Sadiq and Sani

Notes and Reflections

You do not have any notes or reflections on this verse.

Notes placeholders

Stay Connected to the Quran ❤️

Short meaningful reminders to reset, reflect and stay connected to the Quran.

Read, Listen, Search, and Reflect on the Quran

Quran.com is a trusted platform used by millions worldwide to read, search, listen to, and reflect on the Quran in multiple languages. It provides translations, tafsir, recitations, word-by-word translation, and tools for deeper study, making the Quran accessible to everyone.

As a Sadaqah Jariyah, Quran.com is dedicated to helping people connect deeply with the Quran. Supported by Quran.Foundation, a 501(c)(3) non-profit organization, Quran.com continues to grow as a free and valuable resource for all, Alhamdulillah.

Navigate
Home
Quran Radio
Reciters
About Us
Developers
Product Updates
Feedback
Help
Donate
Our Projects
Quran.com
Quran For Android
Quran iOS
QuranReflect.com
Quran.AI
Sunnah.com
Nuqayah.com
Legacy.Quran.com
Corpus.Quran.com
Non-profit projects owned, managed, or sponsored by Quran.Foundation
Popular Links
Duas from the Quran
Quran Verse of the Day
Ayatul Kursi
Yaseen
Al Mulk
Ar-Rahman
Al Waqi'ah
Al Kahf
Al Muzzammil
SitemapPrivacyTerms and Conditions
© 2026 Quran.com. All Rights Reserved
Contribute